የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር 52ኛ አመታዊ ጉባኤውን ሲያካሂድ ጉባኤውን በማሰመልከት አባላቶቹ የደምና የአይን ብሌን (Cornea) ልገሳ ከማድረጋቸው በተጨማሪ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 100 ሺህ ብር አበርክተዋል፡፡ የካቲት 3 2008 ጉባኤው በተከፈተበት እለት የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴውን ጨምሮ ጉባኤው 8363፣ 8364 እና 8365 በመጫን ወገንተኝነታቸውን አሳይተዋል፡፡ ዶ/ር ገመቺስ ማሞ ለ አትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ፕሬዝዳንት ለዶ/ር አህመድ ረጃ የ 100 ሺህ ብር ቼክ አስረክበዋል፡፡ ወገናችንን በህክምናው በቅንነት እንደምናገለግል ሁሉ በችግሩም አብረን ነን በሚል ነው ይህ ልግስና የተደረገው፡፡ ዶ/ር ገመቺስ በዚህ ብቻም አናቆምም...
ከ52ኛው ጉባኤ ውይይት ዶ/ር ቴዎድሮስ ጸጋዬ የማህበሩ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ጸሃፊ በ52ኛው የማህበሩ ጉባኤ ላይ የማህበሩን እንቅስቃሴ ለጠቅላላ ጉባኤው እንዳቀረቡት የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ለህንጻው ግንባታ ሁለት ጊዜ የገቢ ማሰባሰቢያ ቢያዘጋጅም የተፈለገውን ያህል ገቢ ሳይገኝ ቀርቷል፡፡ማበሩ ህንጻውን ለመጀመር ከሞከራቸው ውስጥ ከግል ተቋራጮች ጋር በሽርክና መስራት ሲሆን የግንባታ ፈቃድን ማግኘት ባለመቻሉ እስከ አሁን ሊዘገይ ችሏል፡፡ ዶ/ር ብሩክ ላምቢሶ የቀድሞ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ጸሃፊ አስተያየት ሲሰጡ ህንጻው የግድ መገንባት አለበት ፍቃድ ለማግኘትም ሁሉንም በር ማንኳኳት አለብን ተስፋ መቁረጥ የለብንም ነው ያሉት፡፡ የሜዲካል ጆርናሉን አለማቀፋዊ...
Apotek247.net - Cialis i Sverige. Varför detta mirakelläkemedel kan förbättra din livskvalitet
የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር 52ኛ ዓመታዊ ጉባኤውን ባካሄደበት እለት ለውይይት ከቀረቡት ጉዳዮች አንዱ የህክምና ትምህርት ጥራት ሲሆን ስነምግባርን የጠበቀ የህክምና ግልጋሎት ለመስጠት ጥራት ካለው ትምህርት መጀመር አለበት የውይይቱ መነሻ ሃሳብ ነበር፡፡ዶ/ር አበበ በቀለ በአ.አ.ዩ የህክምና ኮሌጅ ዲን ውይይቱን ሲከፍቱ እንደ ማህበሩ አባልነቴና እንደ ህክምና ኮሌጅ ዲንነቴ ማህበሩ ይህን ሃላፊነት ወስዶ መስራቱ አስደስቶኛል ነው ያሉት፡፡ማህበሩ የባለሞያው ነው ባለሞያው የህክምና ትምህርቱን የራሱ ማድረግ አለበት ኢ.ህ.ማ የህክምና ትምህርት ጥራት ላይ የሚሰራ ኮሚቴ ለማቋቋም ብዙ ውይይት አድረጓል በጥቂት ወራት ውስጥ ይህ ኮሚቴ...
የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ዓመታዊ ጉባኤው ሁል ግዜም ቢሆን የደመቀና ውጤታማ የሚያስብል ቢሆንም ዘንድሮ ግን ለየት ያለ ነበር፡፡ ከወትሮው በተለየ ከጥር 30-2 2008 በተለያዩ የህክምና ዘርፍ በጥቁር አንበሳ ህክምና ት/ቤት እና ጳውሎስ ሚሊኒየም የሳይንስ ኮሌጆች የህክምና ትምህርቶች ላይ ስልጠና ሲሰጥ ቆይቷል በሶስቱም ቀናት 700 ሃኪሞች ተሳታፊ ነበሩ፡፡ ከህክምናው ትምህር ጎን ለጎንም የህክምና ባለሞያው ደም ለግሷል በጳውሎስ የተደረገውን የደም ልገሳ የማህበሩ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ገመቺስ ማሞ እና የ ጽ/ቤቱ ተ/ዳይሬክተር ዶ/ር የኔነህ ጌታቸው ነበሩ ያስጀመሩት ''እናክማለን ደምም እንለግሳለን ዛሬ ጀመርነው እንጂ ዓመት ጠብቅን ሳይሆን...
የእትዮጵያ ህክምና ማህበር በትናንትናው እለት በጽህፈት ቤቱ ባዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ በዘንድሮው አመታዊ ጉባኤ የደም ልገሳ እና የጎዳና ሩጫ እንደሚደረግ ነው፡፡ ዶ/ር ገመቺስ ማሞ የማህበሩ ፕሬዚዳንት በመግለጫቸው እንደተናገሩት የህክምና ባለሞያው ስነ ምግባርን የተከተለ ጥራት ያለው ህክምናን ከማዳረስ ባሻገር የህብረተሰቡ አካል በመሆኑ ወገንተኝነቱን ማሳየት ይኖርበታል፡፡ በመሆኑም ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን ለመከላከል የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መደረግ እንዳለበት ከመንገር ባለፈ አርዓያነቱን ማሳየት አለበት ለዚህም ነው ከታላቁ ሩጫ አዘጋጅ ጋር የጎዳና ሩጫ ለማድረግ የተፈራረምነው ብለዋል፡፡ የታላቁ ሩጫ አዘጋጅ ዳይሬክተር አቶ ኤርምያስ አየለ ሩጫው የ...
The USAID and EMA project of “Fostering EMA’s Capacity to Promote Continuing Professional Development (CPD) & Evidence Based Learning” is contributing to the quality of health care through increasing access to standardized CPD and evidence based learning among members of EMA and other professional associations. As part of the activities of this project, EMA organized a “Scientific Writing” training...
The green represents the green of EMA which we use in our logo and EMJ. The number 52 represents the number of AMC. The ribbon and the rays show the vision of EMA looking and working forward for a brighter future. The two logos are those of EMA and our title partner. The green, yellow and red color represents the flag colors of Ethiopia.
kirkos Sub-City
Roosevelt street, Infront of africa union main gate
Tel: 251 115 521776/251 115 547982
Fax: 251 115 151005
email: [email protected]
emaethiopia.org
Copyright © Ethiopian Medical Association 2010 All rights Reserved.